Home » News & Politics » ጫማ በማሳመር የሚተዳደሩት የ55 ዓመት አዛውንት

ጫማ በማሳመር የሚተዳደሩት የ55 ዓመት አዛውንት

Written By VOA Amharic on Wednesday, Jul 22, 2020 | 03:46 PM

 
በገላን ከተማ ያደረጉት የ55 ዓመት አዛውንት አቶ ክንአያ ገበረየሱስ ከውትድርና እስከ ጫማ ማስዋብ (ሊስትሮ)ተሰማርተዋል። ሁለት ልጃቸውንም የሚያሳድጉትና የሚያስተምሩት ጫማ በማስዋብ በሚያገኙት ገንዘብ ነው። Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/shoe-shiner-7-22-2020/5513382.html