Home » News & Politics » 33 በመቶ የነበረው የሶደሬ ሪዞርት ድርሻዬ በአቶ ድንቁ ደያስ ወደ አንድ በመቶ እንዲወርድ ተደርጓል - አርቲስት ቀመር ዩሱፍ

33 በመቶ የነበረው የሶደሬ ሪዞርት ድርሻዬ በአቶ ድንቁ ደያስ ወደ አንድ በመቶ እንዲወርድ ተደርጓል - አርቲስት ቀመር ዩሱፍ

Written By Fana Entertainment on Friday, Jun 26, 2020 | 02:04 AM

 
#WaltaTV : አርቲስት ቀመር ዩሱፍ ከሶደሬ ሪዞርት ጋር ተያይዞ በአቶ ድንቁ ደያስ 33 በመቶ ድርሻዬ ወደ አንድ በመቶ እንዲወርድ ከተደረገ በኋላ በተሰማራሁባቸው ሌሎች ዘርፎች ችግሮች እንዲደርሱብኝ ሲደረጉ ቆይተዋል ሲል ገልጿል፡፡ በአዳማ ከተማ የሚገኘው የቤተሰቦቼ ቦታና መንግስት የሸለመኝን ቦታ በእኚሁ ግለሰብ በግፍ መነጠቁንም ለዋልታ አስረድቷል Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/ Twitter : https://twitter.com/walta_info YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ Website :https://waltainfo.com #WaltaTV