Home » People & Blogs » ደረጀ ሙላቱ//Dereje Mulatu-(አትነሳም ወይ/Atnesam Woy)

ደረጀ ሙላቱ//Dereje Mulatu-(አትነሳም ወይ/Atnesam Woy)

Written By Dereje Mulatu Official on Saturday, Feb 08, 2020 | 02:59 PM

 
የተወደዳችሁ ወገኖች በእግዚአብሔር ፊት ስለ ምድራችን በዚህ ዝማሬ አብረን እንድንጸልይ ላሳስባችሁ እወዳለሁ! እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስና ይመለከተን ዘንድ በፊቱ መጮህ ግድ ነው! ከክፉ ሐሳባችንና መንገዳችን ተመልሰን ብንፈልገው ይገኝልናል! ያለንበት ሁኔታ በዋዛና በቀልድ፣ በስድብና በመነቋቆር የምናልፈው አይደለም! ይልቅ እግዚአብሔርን መማጸን ያስፈልገናል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!