Home » Science & Technology » የደም ግፊትን ያለ መድኃኒት መቆጣጠር የሚያስችሉ ፍቱን መንገዶች ( How to control High Blood pressure )

የደም ግፊትን ያለ መድኃኒት መቆጣጠር የሚያስችሉ ፍቱን መንገዶች ( How to control High Blood pressure )

Written By የኔ ጤና - Yene Tena on Friday, Dec 27, 2019 | 01:07 AM

 
የደም ግፊትን ያለ መድኃኒት መቆጣጠር የሚያስችሉ ፍቱን መንገዶች ( How to control High Blood pressure ) ያለ መድኃኒት መቆጣጠር ከፈለጉ እነዚህን በሳይንሳዊ መረጃ የተደገፋትን መፍትሔዎች ይጠቀሙ በውጤቱ ይገረማሉ • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን