Home » People & Blogs » Ethiopia | ጥቁር ምሽት፥ 55 ቁጥር የከተማ አውቶቢስ ድልድይ ውስጥ ገብቶ .....

Ethiopia | ጥቁር ምሽት፥ 55 ቁጥር የከተማ አውቶቢስ ድልድይ ውስጥ ገብቶ .....

Written By Eyoha Media on Friday, Sep 20, 2019 | 03:40 PM

 
ማምሻውን ከፈረንሳይ ሌጋሲዮን የተነሳው የአንበሳ አውቶቢስ በደረሰበት አደጋ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን ፡፡ እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኘው ድልድይ ውስጥ በገባው አውቶብስ ለተጎዱት አስፈላጊው እርዳታ እየተደረገለቸው ይገኛል። በአደጋው እስከአሁን የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ በአደጋው ለተጎዱ ሁሉ የተሰማውን ልባዊ ሃዘን ይገልፃል፡፡