Home » Entertainment » ሄለን በርሄ የፔንዱለም ፊልም ማጀቢያ ሙዚቃ ግጥም // Helen Berhe Pendulum Movie Soundtrack

ሄለን በርሄ የፔንዱለም ፊልም ማጀቢያ ሙዚቃ ግጥም // Helen Berhe Pendulum Movie Soundtrack

Written By Abyssinia Lyrics on Monday, Aug 19, 2019 | 11:57 PM

 
ለዚህ ሳምንት ደግሞ ለፔንዱለም ፊልም ማጀቢያነት የተሰራውን የሄለን በርሄን ፔንዱለም ሙዚቃ ግጥም ቪዲዮ ይዘንላችሁ መተናል። ከወደዳችሁት ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይዘነጉ። ለአስተያየቶ የኢንስታግራም ፔጃችንን @abyssinialyrics ይጠቀሙ። In case you want to share your opinion, you can reach us on our Instagram page @abyssinialyrics. #abyssinialyrics #pendulum #helenberhe