Home » People & Blogs » ኢትዮጵያ የበርበራን ወደብ ኢንቨስትመንት ሀያ በመቶ ገዛች Wazema ONAIR 051517

ኢትዮጵያ የበርበራን ወደብ ኢንቨስትመንት ሀያ በመቶ ገዛች Wazema ONAIR 051517

Written By Wazema Radio on Monday, May 15, 2017 | 02:25 AM

 
በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ -ኢትዮጵያ የበርበራን ወደብ ሀያ በመቶ ኢንቨስትመንት ገዛች -የኢትዮጵያ የኢንደስትሪ ልማት ፖሊሲ የትም አያደርስም፣ፈተናው የበዛ ነው፣የዋዜማ ጥናት -ከሳዑዲ ተባረው ለሚመለሱ ዜጎች ማቋቋሚያ መንግስት 90 ሚሊየን ዶላር ለጋሾችን በምስጢር ጠየቀ ዋዜማን አድምጡ አጋሩ