Home » News & Politics » ETHIOPIA- The Latest Ethiopian News From DireTube May 26 2017

ETHIOPIA- The Latest Ethiopian News From DireTube May 26 2017

Written By DireTube on Friday, May 26, 2017 | 07:00 AM

 
ETHIOPIA-The Latest Ethiopian News From DireTube May 26 2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በቡድን 7 ሀገራት ጉባዔ ለመሳተፍ ወደ ጣሊያን አቀኑ፡፡ የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት አቶ ዮናታን በ6 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት ተቀጣ፡፡ በኢሬቻ በዓል ላይ ሁከት በማስነሳት ለ55 ሰዎች ሞት ምክንያት ናቸው የተባሉ ግለሰቦች ክስ ተመሰረተባቸው፡፡በሳዑዲ አረቢያ እና በኢትዮጵያ መካከል የሠራተኛ ስምሪት ስምምነት ተፈረመ፡፡ ሰባት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያቀረቡት የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅነት ጥያቄ ውድቅ ተደረገ፡፡ ከአካል ጉዳተኛ ልጃቸው ጋር ትምህርት ቤት እየዋሉ ያስተማሩት እናት የክብር ዲግሪ ተሰጣቸው፡፡ ዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የሪዮ ኦሊምፒክ ሜዳሊያዎች ያለባቸው እንከን እንዲጣራ ጠየቀ፡፡