Home » Nonprofits & Activism » ለምርመራዎ መዘጋጀት (Destination Health Preparing for Your Checkup)

ለምርመራዎ መዘጋጀት (Destination Health Preparing for Your Checkup)

Written By Primary Care Coalition on Friday, Apr 08, 2016 | 01:31 PM

 
መደበኛ የሆኑ የህክምና ምርመራዎች የጤና ችግሮችዎ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ከመድረሳቸው መፊት ለማወቅና ለማከም ይረዳሉ። ምርመራዎች ብዙ ጊዜ የመከላከያ ዘዴዎች ናቸው የሚባሉት ከመታመም ስለሚያድኑዎ ወይም የጤና ችግሩ ከመባባሱ በፊት መፍትሄ እንዲገኝለት ስለሚያደርጉ ነው። ከምርመራዎችዎ ተጠቃሚ እንዲሆኑ መከተል ያለብዎት ቀላል ቅደም ተከተሎች የሚከተሉት ናቸው፦ ፅሁፍ HealthAmharic ለ 76000 ን ለማግኘት • ማመልከቻዎን ለማጠናቀቅ የሚረዱዎ የአጭር የፅሁፍ መልዕክት ማስታወሻዎች። • የጤና አገልግሎት ለማግኘት የጤና መድንዎን እንዲጠቀሙ የሚረዱዎ ምክሮች። በአንድ ወር ውስጥ ከ5 የማይበልጡ መልዕክቶች አንልካለን ⃒ መልስ STOP ለመውጣት ⃒ መደበኛ የመልዕክት እና የዳታ ታሪፎች ተፈፃሚነት አላቸው